ለአዲስ አመልካቾችበ2013ዓ.ም በወልድያ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛና በተከታታይ መርሃ ግብር ትምህርታችሁን መከታተል ለምትፈልጉ የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲው ያወጣውን ማስታወቂያው መሠረት አድርጋችሁ ተጨማሪ ማብራሪያ ለጠየቃችሁን አዲስ አመልካቾች በሙሉ ከምዝገባ ሂደቱ ጋር ተያይዞ የሚያስፈልጉ 4 ገፅ የተለያዩ ቅፃቅፆች ከታች የተያያዘ መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው ጊዜ በፎርሙ መሠረት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።