Latest Posts

የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ከዞን ግብርና መምሪያ ጋር በመተባበር የአንበጣ መንጋውን ለመከላከል ወደ ሀራ መስመር ጉዞውን አድርጓል፡፡

የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ከዞን ግብርና መምሪያ ጋር በመተባበር የአንበጣ መንጋውን ለመከላከልና ማህበረሰቡን ለማስተባበር የቅስቀሳ፣የንቅናቄ ስራዎችን ለማከናወን ወደ ሀራ መስመር ጉዞውን አድርጓል፡፡በቅስቀሳው…

በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን መልሶ ለመቀበል የሚያስችል የዝግጅት ምዕራፍ ግምገማ ተካሄደ፡፡

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በመከላከል የበሽታውን ስርጭት ለመግታትና ተማሪዎችን መልሶ ለመቀበል የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን ለመገምገም በዩኒቨርሲቲው ግቢ የተገኙት የሳይንስና ከፍተኛ…

የወልድያ ዩኒቨርሲቲ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የተሰሩ ተግባራትን አስተዋወቀ

ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የኮሮና ቫይረስ/covid-19/ወረርሽኝ ለመከላከል ያከናወናቸውን ተግባራት በጅማ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ባለው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለኮሮና ወረርሽኝ ምላሽ ተግባራት አፈጻጸም ግምገማ…