በወልድያ ዩኒቨርሲቲ በሁለቱም ካምፓስ ለሚገኙ ሴት መምህራን የአመራርነትና አስተዳደር ስልጠና ተሰጠ፡፡ ከታህሳስ 22-23/2013 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ በተዘጋጀው ስልጠና የዩኒቨርስቲው…
News
በድጋሜ የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ
በ Educational and Behavioral Science Faculty :- ይህ ማስታወቂያ ከባለፈዉ ማለትም November 23 ከወጣዉ የቅጥር ማስታወቂያ ተቆርጦ የቀረ እና ተስተካክሎ…
የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት
የወልድያ ዩኒቨርሲቲ መንግስት የጀመረውን ህግ የማስከበር ስራ ለመደገፍ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ለአማራ ልዩ ሃይልና ሚሊሻ አገልግሎት የሚውል 1,000,000/አንድ ሚሊዮን ብር ግምት…
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የቅጥር ማስታዎቂያ
የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የትምህርት መስኮች መምህራንና ቴክኒካል አሲስታንትን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ይህን በመጫን ዝርዝሩን ይመልክቱ
በድጋሜ የወጣ የቅጥር ማስታዎቂያ
የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የትምህርት መስኮች መምህራንና ቴክኒካል አሲስታንትን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ይህን በመጫን ዝርዝሩን ይመልክቱ
የቅጥር ማስታዎቂያ
ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የትምህርት መስኮች መምህራንና ቴክኒካል አሲስታትን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ይህን በመጫን ዝርዝሩን ይመልከቱ
ለ2013 ዓ.ም አዲስ መደበኛና ተከታታይ የሁለተኛ ዲግሪ መርሃ ግብር ትምህርት አመልካች ተማሪዎች በሙሉ፡፡
የፈተና ፕሮግራሙ ከታች የተገለፀ መሆኑን አውቃችሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ መረጃው ይድረሳችሁ፡፡
ማስታወቂያ
ምዝገባዉ ተራዝሟል
የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ከዞን ግብርና መምሪያ ጋር በመተባበር የአንበጣ መንጋውን ለመከላከል ወደ ሀራ መስመር ጉዞውን አድርጓል፡፡
የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ከዞን ግብርና መምሪያ ጋር በመተባበር የአንበጣ መንጋውን ለመከላከልና ማህበረሰቡን ለማስተባበር የቅስቀሳ፣የንቅናቄ ስራዎችን ለማከናወን ወደ ሀራ መስመር ጉዞውን አድርጓል፡፡በቅስቀሳው…
በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን መልሶ ለመቀበል የሚያስችል የዝግጅት ምዕራፍ ግምገማ ተካሄደ፡፡
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በመከላከል የበሽታውን ስርጭት ለመግታትና ተማሪዎችን መልሶ ለመቀበል የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን ለመገምገም በዩኒቨርሲቲው ግቢ የተገኙት የሳይንስና ከፍተኛ…
የወልድያ ዩኒቨርሲቲ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የተሰሩ ተግባራትን አስተዋወቀ
ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የኮሮና ቫይረስ/covid-19/ወረርሽኝ ለመከላከል ያከናወናቸውን ተግባራት በጅማ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ባለው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለኮሮና ወረርሽኝ ምላሽ ተግባራት አፈጻጸም ግምገማ…
cultural events
We are celebrating our cultural events that hots woldia University We are We are celebrating our cultural events “Read More”…