To all Woldia University Summer Students
To all Woldia University Summer Students
የዲዛይን እርክክብ ተደረገ
በወልድያ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ አገልግሎት ጽ/ቤት አስተባባሪነት በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የተዘጋጀ የመንገድና ድልድይ ዲዛይን ስራ ተጠናቆ እርክክብ ተካሂዷል። በርክክቡ ላይ የተገኙት የዩኒቨርሲቲው…
የወልድያ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ፕሮግራሞች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ
ዩኒቨርሲቲው 235 የጤና ሳይንስ ተማሪዎችን ጨምሮ በተለያዩ ፕሮግራሞች በመደበኛ፣ በኤክስቴንሽንና በክረምት መረሃ-ግብር ሲያስተምራቸው የቆዩ 593 የመጀመሪያና የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎችን በዛሬው…
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የወልድያ ዩኒቨርሲቲ በ2015ዓ.ም በሚፈቅደዉ መደበኛ እና ካፒታል በጀት ለዩኒቨርሲቲዉ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በዘረፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ…
ማስታወቂያ ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
የወልድያ ዩኒቨርሲቲ በ2014ዓ.ም 2ኛ ወሰነ ትምህርት በኤክስቴንሽን (ቅዳሜና እሁድ) መርሃ-ግብር በ2ኛ ድግሪ በተለያዩ የትምህርት መስኮች አዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል።የምዝገባ…
የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አስተላልፏል።
ሴኔቱ በዛሬው ዕለት ከስዓት በፊት በነበረው ስብሰባ ዋነኛ አጀንዳ ከነበሩት መካከል የመምህራን የደረጃ እድገት እና የመጀመሪያ አመት መደበኛ ተማሪዎች የጥሪ…
የትግራይ ወራሪ ሃይል በሀገራች ላይ ጦርነት ከፍቶ ታሪክ ይቅር የማይለው ግፍ ፈፅሟል
የትግራይ ወራሪ ሃይል በሀገራች ላይ ጦርነት ከፍቶ ታሪክ ይቅር የማይለው ግፍ ፈፅሟል።በተለይም በአማራና በአፋር ክልሎች በተለያዩ ዞኖች ባደረገው ወረራ በወገኖቻችን…
Woldia University ICT Bid Sheet
Digital signage Outdoor Screen and Smart Meeting Solution bid sheet
ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ ************************* በወልድያ ዩኒቨርሲቲ በ2013ዓ.ም በኤክስቴንሽን መርሀግብር በ2ኛ ድግሪ መማር ለምትፈለጉ አመልካቾች በሙሉ :-
To download Application Application Form Click here:
የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ለ7ኛ ጊዜ ተማሪዎችን አስመረቀ
ዩኒቨርሲቲው በ40 የትምህርት መስኮች በመደበኛ፣በኤክስቴንሽንና በክረምት መርሃ ግብር ያሰለጠናቸውን 2785 ተማሪዎችን የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስተር የደህንነትና ፀጥታ አማካሪ ሚኒስትር ክቡር አቶ…
ለሴት መምህራን የአመራርነት ስልጠና ተሰጠ፡፡
በወልድያ ዩኒቨርሲቲ በሁለቱም ካምፓስ ለሚገኙ ሴት መምህራን የአመራርነትና አስተዳደር ስልጠና ተሰጠ፡፡ ከታህሳስ 22-23/2013 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ በተዘጋጀው ስልጠና የዩኒቨርስቲው…