በድጋሜ የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ

Educational and Behavioral Science Faculty :- ይህ ማስታወቂያ ከባለፈዉ ማለትም November 23 ከወጣዉ የቅጥር ማስታወቂያ ተቆርጦ የቀረ እና ተስተካክሎ የወጣ ሲሆን ሌሎቹ በ November 23   የወጡት ማስታወቂያዎች እንዳሉ ሁነዉ  አመልካቾችን የምንቀበል መሆኑን እንገልፃለን ፡፡