ማስታወቂያ ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

የወልድያ ዩኒቨርሲቲ በ2014ዓ.ም 2ኛ ወሰነ ትምህርት በኤክስቴንሽን (ቅዳሜና እሁድ) መርሃ-ግብር በ2ኛ ድግሪ በተለያዩ የትምህርት መስኮች አዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል።
የምዝገባ ቀን ከየካቲት 14-25/2014ዓ.ም ድረስ ሲሆን አመልካቾች ማሟላት ያለባችሁን ዝርዝር ከተያያዘው መረጃ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

ማሳሰቢያ:- የ”Sponsorship ” እና የ”Recommendation ” ፎርም የምትፈልጉ አመልካቾች ከዩኒቨርሲቲያችን ድረ ገጽ:-https://www.wldu.edu.et/ እና ከዩኒቨርሲቲያችን ቴሌግራም ቻናል :-https://t.me/Woldia_University በ PDF ፎርማት ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

ወልድያ ዩኒቨርሲቲ
የካቲት 7 2014ዓ.ም
ስለ ዩኒቨርሲቲያችን ትክክለኛ መረጃ ለማግኘት:-
Website:-https://www.wldu.edu.et/
Facebook:- https://www.facebook.com/WoldiaUniversity
Telegram:- https://t.me/Woldia_University
youtube:-https://www.youtube.com/channel/UCHt88As5v2BmynWine1Oexw