To all Woldia University Summer Students
To all Woldia University Summer Students
የዲዛይን እርክክብ ተደረገ
በወልድያ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ አገልግሎት ጽ/ቤት አስተባባሪነት በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የተዘጋጀ የመንገድና ድልድይ ዲዛይን ስራ ተጠናቆ እርክክብ ተካሂዷል። በርክክቡ ላይ የተገኙት የዩኒቨርሲቲው…
የወልድያ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ፕሮግራሞች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ
ዩኒቨርሲቲው 235 የጤና ሳይንስ ተማሪዎችን ጨምሮ በተለያዩ ፕሮግራሞች በመደበኛ፣ በኤክስቴንሽንና በክረምት መረሃ-ግብር ሲያስተምራቸው የቆዩ 593 የመጀመሪያና የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎችን በዛሬው…
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የወልድያ ዩኒቨርሲቲ በ2015ዓ.ም በሚፈቅደዉ መደበኛ እና ካፒታል በጀት ለዩኒቨርሲቲዉ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በዘረፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ…
ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ በ2015 ዓ/ም በ2ኛ ዲግሪ በመደበኛ እና ቅዳሜና እሁድ መርሃ ግብር መማር ለምትፈልጉ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲቱት በ2015 ዓ/ም በ2ኛ ዲግሪ በመደበኛ (Regular) እና ቅዳሜና እሁድ (Extension) መርሃ ግብር አዲስ አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር…
ማስታወቂያ ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
የወልድያ ዩኒቨርሲቲ በ2014ዓ.ም 2ኛ ወሰነ ትምህርት በኤክስቴንሽን (ቅዳሜና እሁድ) መርሃ-ግብር በ2ኛ ድግሪ በተለያዩ የትምህርት መስኮች አዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል።የምዝገባ…
የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አስተላልፏል።
ሴኔቱ በዛሬው ዕለት ከስዓት በፊት በነበረው ስብሰባ ዋነኛ አጀንዳ ከነበሩት መካከል የመምህራን የደረጃ እድገት እና የመጀመሪያ አመት መደበኛ ተማሪዎች የጥሪ…
የትግራይ ወራሪ ሃይል በሀገራች ላይ ጦርነት ከፍቶ ታሪክ ይቅር የማይለው ግፍ ፈፅሟል
የትግራይ ወራሪ ሃይል በሀገራች ላይ ጦርነት ከፍቶ ታሪክ ይቅር የማይለው ግፍ ፈፅሟል።በተለይም በአማራና በአፋር ክልሎች በተለያዩ ዞኖች ባደረገው ወረራ በወገኖቻችን…
Woldia University ICT Bid Sheet
Digital signage Outdoor Screen and Smart Meeting Solution bid sheet
ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ ************************* በወልድያ ዩኒቨርሲቲ በ2013ዓ.ም በኤክስቴንሽን መርሀግብር በ2ኛ ድግሪ መማር ለምትፈለጉ አመልካቾች በሙሉ :-
To download Application Application Form Click here:
የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ለ7ኛ ጊዜ ተማሪዎችን አስመረቀ
ዩኒቨርሲቲው በ40 የትምህርት መስኮች በመደበኛ፣በኤክስቴንሽንና በክረምት መርሃ ግብር ያሰለጠናቸውን 2785 ተማሪዎችን የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስተር የደህንነትና ፀጥታ አማካሪ ሚኒስትር ክቡር አቶ…
ለሴት መምህራን የአመራርነት ስልጠና ተሰጠ፡፡
በወልድያ ዩኒቨርሲቲ በሁለቱም ካምፓስ ለሚገኙ ሴት መምህራን የአመራርነትና አስተዳደር ስልጠና ተሰጠ፡፡ ከታህሳስ 22-23/2013 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ በተዘጋጀው ስልጠና የዩኒቨርስቲው…
በድጋሜ የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ
በ Educational and Behavioral Science Faculty :- ይህ ማስታወቂያ ከባለፈዉ ማለትም November 23 ከወጣዉ የቅጥር ማስታወቂያ ተቆርጦ የቀረ እና ተስተካክሎ…
የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት
የወልድያ ዩኒቨርሲቲ መንግስት የጀመረውን ህግ የማስከበር ስራ ለመደገፍ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ለአማራ ልዩ ሃይልና ሚሊሻ አገልግሎት የሚውል 1,000,000/አንድ ሚሊዮን ብር ግምት…
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የቅጥር ማስታዎቂያ
የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የትምህርት መስኮች መምህራንና ቴክኒካል አሲስታንትን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ይህን በመጫን ዝርዝሩን ይመልክቱ
በድጋሜ የወጣ የቅጥር ማስታዎቂያ
የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የትምህርት መስኮች መምህራንና ቴክኒካል አሲስታንትን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ይህን በመጫን ዝርዝሩን ይመልክቱ
የቅጥር ማስታዎቂያ
ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የትምህርት መስኮች መምህራንና ቴክኒካል አሲስታትን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ይህን በመጫን ዝርዝሩን ይመልከቱ
ለ2013 ዓ.ም አዲስ መደበኛና ተከታታይ የሁለተኛ ዲግሪ መርሃ ግብር ትምህርት አመልካች ተማሪዎች በሙሉ፡፡
የፈተና ፕሮግራሙ ከታች የተገለፀ መሆኑን አውቃችሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ መረጃው ይድረሳችሁ፡፡
ማስታወቂያ
ምዝገባዉ ተራዝሟል
የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ከዞን ግብርና መምሪያ ጋር በመተባበር የአንበጣ መንጋውን ለመከላከል ወደ ሀራ መስመር ጉዞውን አድርጓል፡፡
የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ከዞን ግብርና መምሪያ ጋር በመተባበር የአንበጣ መንጋውን ለመከላከልና ማህበረሰቡን ለማስተባበር የቅስቀሳ፣የንቅናቄ ስራዎችን ለማከናወን ወደ ሀራ መስመር ጉዞውን አድርጓል፡፡በቅስቀሳው…
በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን መልሶ ለመቀበል የሚያስችል የዝግጅት ምዕራፍ ግምገማ ተካሄደ፡፡
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በመከላከል የበሽታውን ስርጭት ለመግታትና ተማሪዎችን መልሶ ለመቀበል የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን ለመገምገም በዩኒቨርሲቲው ግቢ የተገኙት የሳይንስና ከፍተኛ…
የወልድያ ዩኒቨርሲቲ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የተሰሩ ተግባራትን አስተዋወቀ
ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የኮሮና ቫይረስ/covid-19/ወረርሽኝ ለመከላከል ያከናወናቸውን ተግባራት በጅማ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ባለው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለኮሮና ወረርሽኝ ምላሽ ተግባራት አፈጻጸም ግምገማ…
ለአዲስ አመልካቾች
በ2013ዓ.ም በወልድያ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛና በተከታታይ መርሃ ግብር ትምህርታችሁን መከታተል ለምትፈልጉ የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲው ያወጣውን ማስታወቂያው መሠረት አድርጋችሁ ተጨማሪ ማብራሪያ…